Meleket News

Current stories from Ethiopia and beyond

የመቐለ ነዋሪዎች እንዳትደናገጡና እንዳትጨነቁ መልዕክት ተላልፏል። / A message has been conveyed to the residents of Mekelle not to be alarmed or worried. Breaking
Politics

የመቐለ ነዋሪዎች እንዳትደናገጡና እንዳትጨነቁ መልዕክት ተላልፏል። / A message has been conveyed to the residents of Mekelle not to be alarmed or worried.

ዛሬ ሓሙስ መስከረም 22 ቀን 2018 ዓ.ም በመቐለ አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፍያ የብረራ መሳሪያዎች ፍተሻ (calibration) ይካሄዳል። በዚሁ ምክንያቱ ከወትሮው በተለየ የአውሮፕላኖች የማረፍና የመነሳት እንቅስቃሴ ይኖራል።...

አንጋፋዋ አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። / The renowned artist Frehiwot Bahiru has passed away. Breaking
Global Affairs

አንጋፋዋ አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። / The renowned artist Frehiwot Bahiru has passed away.

አርቲስትና ኮሜዲያን ፍሬሕይወት ባህሩ ባጋጠማት ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች፡፡ አርቲስቷ የቀለጠው መንደር፣ ፎርፌ፣ ረመጥ፣ ነቃሽ እና ሌሎች በርካታ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት በተሰሩ ቴአትሮች እንዲሁም በበካታ ፊ...

ነገ አርብ ከቀኑ 5:00 እስከ ቅዳሜ ማታ 12:00 ድረስ የሞተር እንቅስቃሴ ላይ ክልከላ ተጥሏል። / Tomorrow, Friday, from 5:00 AM until Saturday midnight, restrictions have been imposed on motorcycle movement. Breaking
Politics

ነገ አርብ ከቀኑ 5:00 እስከ ቅዳሜ ማታ 12:00 ድረስ የሞተር እንቅስቃሴ ላይ ክልከላ ተጥሏል። / Tomorrow, Friday, from 5:00 AM until Saturday midnight, restrictions have been imposed on motorcycle movement.

በአዲስ አበባ ከሚከበረው የኢሬቻ በዓል ጋር ተያይዞ የሞተር ብስክሌት እንቅስቃሴ ላይ ክልከላ ተጥሏል። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ " ከኢሬቻ አከባበር ጋር ተያይዞ ለመንገድ ትራንስፖርት ደህንነት ሲባል ከእለተ ዓርብ መስከረም...

የማዳበሪያ ፋብሪካ መሰረት ተቀመጠ። / The foundation stone for the fertilizer factory has been laid. Breaking
Politics

የማዳበሪያ ፋብሪካ መሰረት ተቀመጠ። / The foundation stone for the fertilizer factory has been laid.

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ከዳንጎቴ ግሩፕ ጋር በመተባበር በሶማሌ ክልል የሚገነባው የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ መሰረት መቀመጡን የኢፌዴሪ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳወቁ። ከዚህ በተጨማሪ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጎልደን ኮን...

ነገ ዓርብ ከቀኑ 6:00 ጀምሮ መንገዶች ይዘጋሉ። / Tomorrow, Friday, starting from 6:00, the roads will be closed. Breaking
Politics

ነገ ዓርብ ከቀኑ 6:00 ጀምሮ መንገዶች ይዘጋሉ። / Tomorrow, Friday, starting from 6:00, the roads will be closed.

ከኢሬቻ በዓል ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ከተማ የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆነዋል። የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ቅዳሜ መስከረም 24 ቀን 2018 ዓ/ም በአዲስ አበባ ይከበራል። በዓሉ ተከብሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ የሚዘጉ መንገዶችን የአ...

አማራ ክልል ወላጆች፦ ልጆቻችን እንዳይቆሙ ተፋላሚዎች አሁኑኑ ይያስቡ /Amhara Parents: Act Now to Keep Children in School
Education & Learning

አማራ ክልል ወላጆች፦ ልጆቻችን እንዳይቆሙ ተፋላሚዎች አሁኑኑ ይያስቡ /Amhara Parents: Act Now to Keep Children in School

➡️ " እያሳለፍን ያለውን ችግር መናገር አልፈልግም አሁን የምንማፀነው ለወደፊቱ ነው ! " በአማራ ክልል ትምህርት በተቋረጠባቸው አካባቢ ያሉ ወላጆች ተፋላሚዎችን እየተማፀኑ ነው። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በተደጋጋሚ ባወጣው መ...

ኢትዮጵያና ዳንጎቴ የማዳበሪያ ፋብሪካ ስምምነት ፈረሙ. / Ethiopia, Dangote Sign Fertilizer Complex Deal.
Politics

ኢትዮጵያና ዳንጎቴ የማዳበሪያ ፋብሪካ ስምምነት ፈረሙ. / Ethiopia, Dangote Sign Fertilizer Complex Deal.

ዛሬ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በዳንጎቴ ግሩፕ መካከል የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት መፈረሙን ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳውቀዋል። ይኽ ሜጋ ፕሮጀክት 2.5 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ይፈስበታ...

ዋና ሥራ አስኪያጅ
Jobs & Opportunities

ዋና ሥራ አስኪያጅ

የስራ መደቡ ማጠቃለያ፡- የስፖትለስ ጀነራሌ ትሬዱንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና ሥራ አስኪያጅ የዴርጅቱ የዕለት ተዕለት ሥራ አመራር፣ አስተዳደር እና ቅንጅት ኃሊፊነት ያለው ቁሌፍ የአመራር ሚና ነው። ዋና ሥራ አስኪያጁ በቀጥታ ለዋ...

ዋና ሥራ አስኪያጅ
Jobs & Opportunities

ዋና ሥራ አስኪያጅ

የስራ መደቡ ማጠቃለያ፡- የስፖትለስ ጀነራሌ ትሬዱንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና ሥራ አስኪያጅ የዴርጅቱ የዕለት ተዕለት ሥራ አመራር፣ አስተዳደር እና ቅንጅት ኃሊፊነት ያለው ቁሌፍ የአመራር ሚና ነው። ዋና ሥራ አስኪያጁ በቀጥታ ለዋ...

Nurse
Jobs & Opportunities

Nurse

Ø Attending crew meetings and training events Ø Responding to call-outs from dispatchers Ø Assessing patients' conditions and responsiveness to i...